በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ 

በዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፐብሊክ ጎማን የተቆጣጠሩ አማፂያን ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ መገስገሳቸው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ "ጎማ ውስጥ እንቆያለን፤ እኛ የኮንጎ ተወላጆች ነን፤ ኪንሻሳን ነፃ ለማውጣት ጉዞችንን እንቀጥላለን። ለምን ወደ ኋላ እንድንመለስ ይጠይቁናል፤ የት እንድንመለስላቸው ነው የሚፈልጉት? እኛ የትም አንሄድም" ሲሉ የኤም23 አባል የሆነው የኮንጎ ወንዝ ህብረት መሪ የሆኑት ኮርኔል ናጋ በጎማ በተሰጠ ቃለ መጠየቅ ወቅት ነው ተናግረዋል።የጎማ ከተማ በሳምንቱ መጀመሪያ በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር መዋሏ ይታወቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik