🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀ

🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀበሚኒስቴሩ የእለት ውሎ ዘገባ የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦⏺ ላለፉት ስድስት ወራት፤ በየወሩ የዩክሬን ጦር በማስልጠኛ ማእከሎቹ ሲቀበላቸው የቆየ የአዳዲስ ሰልጣኞች ቁጥር በጭንቅ 30,000 ይደርሳል፤ እነዚህ አዳዲስ ሰልጣኞች ያለ ልምምድ ወደ ጦር ግንባር እየተላኩ መሆናቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።⏺ እንደ ይፋዊ መረጃ ከሆነ በግምት 100,000 የሚደርሱ የዩክሬን ጦር አባላት በነበሩበት የጦር ክፍል ተስፋ ቆርጠው ተደብቀዋል። ⏺ ሚኒስትሩ አፅንኦት በመስጠት እንዳለው የኬቭ እቅድ ከምእራባውያን ሀገሮች በሚደርስበት ተፅእኖ ፤ የጦር ኃይሉ መግቢያን እድሜ ከ25 ወደ 18 ዝቅ ማድረግ ዜሌንስኪ "በዶንባስ የጦር ግንባር የሚደርስበትን ውድቀት" በተወሰኑ ወራቶች ለማዘግየት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
🪖 የዩክሬን ጦር በየቀኑ 1,275 የሚደርሱ ወታደሮችን እያጣ እንደሆነ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሳወቀበሚኒስቴሩ የእለት ውሎ ዘገባ የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦⏺ ላለፉት ስድስት ወራት በየወሩ የዩክሬን ጦር በማስልጠኛ ማእከሎቹ የሚቀበላቸው አዲስ ምልምል ሰልጣኞች ቁጥር 30,000 የደረሰው በጠባቡ እንደሆነና አዳዲስ ሰልጣኞች ያለ ልምምድ ወደ ጦር ግንባር እየተላኩ መሆናቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።⏺ እንደ ይፋዊ መረጃዎች ከሆነ በግምት 100,000 የሚደርሱ የዩክሬን ጦር አባላት የጦር ክፍላቸውን በመክዳት ተደብቀዋል። ⏺  ከምእራባውያን ሀገሮች የሚደርስበትን ተፅእኖ ተከትሎ የኪዬቭ መንግሥት የምልመላ እድሜን ከ25 ወደ 18 ዝቅ የማድረግ እቅድ ዘለንስኪ "በዶንባስ የጦር ግንባር የሚደርስበትን ሽንፈት" በተወሰኑ ወራቶች ብቻ የሚያዘገይ እንደሆነ ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia