በአሜሪካ ግጭት ገጥሞት በተከሰከሰው የመንገደኛ አውሮፕላን ውስጥ አሰልጣኞቻቸውን ሳይጨምር በትንሹ 14 የበረዶ ተንሸራታቾች እንደነበሩ ታወቀ " ስሞችን መጥቀስ አልፈልግም ነገርግን 14 ታዋቂ የበረዶ ላይ ተንሸራታቾች በአውሮፕላኑ ላይ ነበሩ ፤ አብረዋቸው የነበሩ ቤሰቦቻቸውን እና ጥቂት አስልጣኞችን ሳልቆጥር። እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው" በማለት አሜሪካዊው ስኬተር ጆን ማራቪላ ለስፑትኒክ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia