በአሜሪካ ሬግን ብሄራዊ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከጦር ሂሊኮፍተር ጋር መጋጨቱን ኋይት ሀውስ አስታወቀ

በአሜሪካ ሬግን ብሄራዊ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የመንገዶች አውሮፕላን ከጦር ሂሊኮፍተር ጋር መጋጨቱን ኋይትሀውስ አስታወቀየአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሁኔታው እንደተነገራቸው የኋይትሀውስ ፕሬስ ፀሀፊ ካሮሊኔ ሌቪት ለፎክስ የዜና አውታር ተናግረዋል። የ18 ሰዎች አስከሬን ዋሽንግተን አቅራቢያ ከሚገኝ ወንዝ ውስጥ መገኘቱን ሲቢሲ የቲቪ ጣቢያ የፖሊስ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። ሲኤንኤን እንደዘገበዉ የመንገዶች የአውሮፕላኑ 60 ተሳፋሪዎችን እና አራት የበረራው አባላትን ይዞ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በአሜሪካ ሬግን ብሄራዊ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከጦር ሂሊኮፍተር ጋር መጋጨቱን ኋይት ሀውስ አስታወቀየአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለሁኔታው እንደተነገራቸው  የኋይት ሀውስ ፕሬስ ፀሀፊ ካሮሊኔ ሌቪት ለፎክስ የዜና አውታር ተናግረዋል። የ18 ሰዎች አስከሬን ዋሽንግተን አቅራቢያ ከሚገኝ ወንዝ ውስጥ መገኘቱን ሲቢኤስ የቲቪ ጣቢያ የፖሊስ ምንጮቹን ጠቅሶ ዘግቧል። ሲኤንኤን እንደዘገበዉ የመንገደኞች የአውሮፕላኑ 60 ተሳፋሪዎችን እና አራት የበረራ አባላትን ይዞ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia