#SputnikInfographic | ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር ፣ እና ማሊ በይፋ ኢኮዋስን ትተው ወጥተዋል ፤ አሁን ላይ የቡድኑ  የፖሎቲካ ካርታ ምን ይመስላል?

#SputnikInfographic | ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር ፣ እና ማሊ በይፋ ኢኮዋስን ትተው ወጥተዋል ፤ አሁን ላይ የቡድኑ የፖሎቲካ ካርታ ምን ይመስላል?ሶስቱ የሳህል ሀገሮች ከቡድኑ ጋር የነበራቸው ግንኙነት ከዛሬው እለት ጀምሮ "መፋታተቸውን" አስታውቀዋል።በመጪው ግንቦት ከተመሰረተ 50 የሚሞላው ኢኮዋስ የተመሰረተው በ16 አባል ሀገራት ሲሆን ከዚህ በኋላ ደካማ እንደሚሆን ይጠበቃል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 ከቡድኑ የተለየችውን ሞሪታንያ ጨምሮ አሁን ላይ ህብረቱ 12 አባል ሀገራት አሉት። ይሁንእንጂ እነዚህ ሀገራት በኢኮኖሚም ሆነ በሰው ሀብት ቁጥራቸው ብዙ ኃይል ያላቸው አይደሉም። ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር 5.9 ሚሊዩን እስኩዬር ኪሎሜትርን ማለትም ከግማሽ በላይ ሲይዙ ካለው 400 ሚሊዩን የህዝብ ቁጥርም 17 በመቶውን ይይዛሉ። ከስፑትኒክ አፍሪካ ካርታ ላይ የህብረቱን ቀሪ ሀገራት ድንበር ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
#SputnikInfographic | ቡርኪና ፋሶ፣ ኒጀር ፣ እና ማሊ በይፋ ኢኮዋስን ትተው ወጥተዋል ፤ አሁን ላይ የቡድኑ  የፖሎቲካ ካርታ ምን ይመስላል?ሶስቱ የሳህል ሀገሮች ከቡድኑ ጋር የነበራቸው ግንኙነት ከእሮብ ጀምሮ "ተለያይተዋል"። በመጪው ግንቦት 50 የሚሞላው ኢኮዋስ የተመሰረተው በ16 አባል ሀገራት ሲሆን ከዚህ በኋላ እየተዳከመ እንደሚመጣ ይጠበቃል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 ከቡድኑ የተለየችውን ሞሪታንያ ጨምሮ አሁን ላይ ህብረቱ 12 አባል ሀገራት አሉት። ይሁን እንጂ እነዚህ ሀገራት በኢኮኖሚም ሆነ በሰው ሀብት ቁጥራቸው ብዙ ኃይል ያላቸው አይደሉም። ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር  5.9 ሚሊዩን እስኩዬር ኪሎሜትር ማለትም ከግማሽ በላይ የህበረቱን ስፋት የሚሸፍኑ ሲሆን ከአጠቃላይ የኢኮዋስ 400 ሚሊዩን የህዝብ ቁጥር 17 በመቶውን ይይዛሉ። ከስፑትኒክ አፍሪካ ካርታ ላይ የህብረቱን ቀሪ ሀገራት ድንበር ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia