የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁራን እና የአዛን ውድድር መካሄድ ጀመረ

አለምአቀፍ የቁራን እና የአዛን ውድድር በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው ከተለያየ የአለም ክፍል የተወጣጡ እንግዶች በዉድድሩ ለመካፈል አዲስ አበባ እየገቡ ነው። ይህ በዛሬው እለት የተጀመረው እና ለአምስት ቀናት ያህል የሚደረገው ውድድር ለሁለተኛ ዙር ነው የሚካሄደው።ከ60 ሀገራት የተወጣጡ ከ100 በላይ ተወዳዳሪዎች በዚህ ውድድር ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህንን ኩነት ከመላው አለም የሚወጣጡ ታዳሚዎች ቀልብ ይገዛል ተብሎም ይጠበቃል። ብዙዎች ይህ ውድድር ስኬታማ ይሆናል ፤ የውድድሩ ተሳታፊዎችም በሀገራችን የሚገኙ የቱሪስት መስህብ የሆኑ ስፍራዎች ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ውድድር የተዘጋጀው በዛይድ ኢብን ትሃቢት የቁራን ማህበር እና በኢትዮጵያ ከፍተኛ የእስልምና ጉዳዩች ምክርቤት አማካኝነት ነው። ኢትዩጵያ የተለያዩ አለምአቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረሶችን የማዘጋጀት አቅሟ በማደጉ ምክንያት ብዙ ኩነቶችን በማስተናገድ ላይ ትገኛለች በማለት ሚዲያዎች ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቁራን እና የአዛን ውድድር መካሄድ ጀመረ ከተለያዩ ዓለም ክፍል የተወጣጡ እንግዶች ውድድሩ ላይ ለመካፈል አዲስ አበባ ገብተዋል። በዛሬው እለት የተጀመረው እና ለአምስት ቀን የሚቆየው ውድድር ለሁለተኛ ዙር በመካሄድ ላይ ይገኛል።ከ60 ሀገራት የመጡ ከ100 በላይ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ላይ ይሳተፋሉ ተብሏል። የውድድሩ ተሳታፊዎች በሀገሪቱ የሚገኙ የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን ይጎበኛሉም ተብሎ ይጠበቃል። ዓለም አቀፉ የቁርአንና አዛን ውድድር በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እና በዘይድ ኢብን ሳቢት የቁርዓን ማኅበር በጋራ የተዘጋጀ ነው። የተለያዩ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረሶችን የማዘጋጀት አቅሟ እያደገ የመጣው ኢትዮጵያ በርካታ ኩነቶችን በማስተናገድ ላይ እንደምትገኝ የሀገር ውስጥ ሚዲያ በዘገባው ጠቁሟል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia