በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ  በኪንሳሻ ውስጥ የሚገኙ ኤምባሲዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ  እርምጃዎችን እንደሚወስድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ በኪንሳሻ ውስጥ የሚገኙ ኤምባሲዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ እርምጃዎችን እንደሚወስድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ በዛሬው እለት ቀደም ብሎ በተደረገዉ መጠነ ሰፊ የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት የሰልፈኞቹ የአሜሪካን ኤምባሲኔ ፣ የፈረንሳይን ፣ የኔዘርላንድን ፣ የቤልጄምን ፣ የሩዋንዳን እና የኡጋንዳን ኤምባሲዎችን ማጥቃታቸውን ሚዲያዎች ዘግበዋል። "መንግስት የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ፣ ንብረታቸውን እና የእስታፎቻቸውን ደህንነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆነውን ተግባራዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በድጋሚ እያረጋገጠ ነው" በማለት ሚኒስትሩ በትላንትናው እለት በወጣው መግለጫ ላይ ፅፏል። ሚኒስትሩ በሰልፈኞቹ የተፈፀመውን ዘረፋ አስመልክቶ የተሰማውን ሀዘን በመግለፅ በኪንሻሳ የሚገኙ የዲፕሎማሲ እስታፎች " አስፈላጊውን ጥንቃቄ እና ገደብ" እንዲያደርጉ አሳስቧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡጋንዳ አየር መንገድ በኮንጎ ባለው ሁኔታ ምክንያት ወደ ኪንሻሳ የሚደረጉ በረራዎች ለጊዜው አቁሟል።የኪንሻሳው ተቃውሞ በምስራቅ ኮንጎ ባለው ብጥብጥ ምክንያት እየተባባሰ ነው ፤ በሩዋንዳ ጦር የሚደገፉት የኤም 23 አማፂያን የሚፈፅሙትን ጥቃት እያጠናከሩ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik