የአውሮፓ ህብረት በአዲሱ ክልከላ መሰረት ከሩሲያ የሚገቡ የተፈጥሮ ጋዝ ምርቶች ላይ ማእቀብ እንደማይጥል ሪፖርቶች ገለፁ

የአውሮፓ ህብረት በአዲሱ ክልከላ መሰረት ከሩሲያ የሚገቡ የተፈጥሮ ጋዝ ምርቶች ላይ ማእቀብ እንደማይጥል ሪፖርቶች ገለፁ የጋዝ ምርቶቹን ሙሉ ለሙሉ ከማገድ ይልቅ የአውሮፓ ኮሚሽን ከሩሲያ ወደ አውሮፓ ህብረት የሚሄዱ የህብረቱ አካል ባልሆኑ ማስተላለፊያዎች ላይ ባሉ የተፈጥሮ የጋዝ ምርቶች ላይ እንደሆነ ፖለቲኮ ሁለት የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማቶችን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።ይህም እገዳ ዋናውን የተፈጥሮ ሀብት ምርት አያካትትም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik