የሩሲያ ልኡካን ከሶሪያው አዲስ መንግስት ጋር ግንኙነት ለመመስረት ደማስቆ ገባ

የሩሲያ ልኡካን ከሶሪያው አዲስ መንግስት ጋር ግንኙነት ለመመስረት በደማስቆ ጉብኝት ማድረጋቸው ተሰማበሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሃሊ ቦንጎዳኖቭ የተመራው ልኡካን በትላንትናው እለት በደማስቆ በመገኘት ከአዲሱ የሶሪያ አመራር ጋር ተወያይተዋል። የሶሪያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ በሩሲያ ባለስልጣን ጉብኝነት ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ነው። እንደ ሚዲያዎች ዘገባ ከሆነ ሁለቱም አካላት በሁለትዩሽ ጉዳዩች ላይ ውይይት ያደርጋሉ። የሩሲያው ልኡክ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ የሶሪያ መልእከተኛ የሆኑትን አሌክሳንደር ላቭሬንቲቭን አካቷል።በጎርጎሮሳውያኑ ጥር ወር መጀመሪያ ፤ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ በሶሪያ በተደረገው የአመራር ለውጥ ምክንያት ሩሲያ ከሀገሪቷ ጋር የነበራትን ግንኙነት እንዳላቋረጠች አሳውቀዉ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ ልኡካን ከሶሪያው አዲስ መንግስት ጋር ግንኙነት ለመመስረት ደማስቆ ገባበሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሃሊ ቦንጎዳኖቭ የተመራው ልኡካን በትላንትናው እለት በደማስቆ በመገኘት ከአዲሱ የሶሪያ አመራር ጋር ተወያይቷል። የሶሪያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ በሩሲያ ባለስልጣናት ጉብኝነት ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ነው። እንደ ሚዲያዎች ዘገባ ከሆነ ሁለቱም አካላት በሁለትዩሽ ጉዳዩች ላይ ውይይት ያደርጋሉ። የሩሲያው ልኡክ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ልዩ የሶሪያ መልእከተኛ የሆኑትን አሌክሳንደር ላቭሬንቲቭን  አካቷል።የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ በሶሪያ በተደረገው የአመራር ለውጥ ምክንያት ሩሲያ ከሀገሪቷ ጋር የነበራትን ግንኙነት እንዳላቋረጠች በጎርጎሮሳውያኑ ጥር ወር መጀመሪያ ተናግረው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia