የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሶሪያ በኩል በሚገኘው  ሄርሞን ተራራ  ላይ የጦር ጣቢያ እየሰራ መሆኑ ታወቀ

የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሶሪያ በኩል በሚገኘው ሄርሞን ተራራ ላይ የጦር ጣቢያ እየሰራ መሆኑ ታወቀየሶሪያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ በባለፈው ወር ስልጣን ለቀው ከሀገር ከወጡ በኋላ ፤ እስራኤል በአካባቢው ላይ ያላትን መስፋፋት እየጨመረች ትገኛለች። በሄርሞን ተራራ አካባቢ ያለው የሶሪያ ግዛት " የእስራኤልን ደህንነት የሚያረጋግጥ አዲስ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ" በእስራኤል ስር ይቆያል በማለት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንሁ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የእስራኤል መከላከያ ኃይል በሶሪያ በኩል በሚገኘው  ሄርሞን ተራራ  ላይ የጦር ጣቢያ እየሰራ መሆኑ ታወቀየሶሪያው ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ባለፈው ወር ስልጣን ለቀው ከሀገር ከወጡ በኋላ፤ እስራኤል በአካባቢው ላይ ያላትን መስፋፋት እየጨመረች ትገኛለች። በሄርሞን ተራራ አካባቢ ያለው የሶሪያ ግዛት "የእስራኤልን ደህንነት የሚያረጋግጥ አዲስ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ" በእስራኤል ስር ይቆያል ሲሉ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንሁ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia