የደቡብ አፍሪካ እና ሩዋንዳ መሪዎች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ

የደቡብ አፍሪካ እና ሩዋንዳ መሪዎች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና የሩዋንዳው አቻቸው ፖል ካጋሜ፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በመንግሥት ኃይሎች እና በአማፂ ቡድኖች መካከል ተባብሶ የቀጠለውን ከፍተኛ ግጭት መፍታት በሚቻልበት መንገድ ዙርያ የስልክ ውይይት እንዳካሄዱ፤ የደቡብ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት፤ በምስራቅ ዲአርሲ በኮንጎ ጦር እና በኪጋሊ ይደገፋሉ በሚባሉት ኤም23 አማፂ ቡድን መካከል በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ ቢያንስ 13 ወታደሮቹን እንዳጣ ቀደም ሲል ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የደቡብ አፍሪካ እና ሩዋንዳ መሪዎች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቀረቡ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ እና የሩዋንዳው አቻቸው ፖል ካጋሜ፤ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በመንግሥት ኃይሎች እና በአማፂ ቡድኖች መካከል ተባብሶ የቀጠለውን ከፍተኛ ግጭት መፍታት በሚቻልበት መንገድ ዙርያ የስልክ ውይይት እንዳካሄዱ፤ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት፤ በምስራቅ ዲአርሲ በኮንጎ ጦር እና በኪጋሊ ይደገፋሉ በሚባሉት ኤም23 አማፂ ቡድን መካከል በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ ቢያንስ 13 ወታደሮቹን እንዳጣ ቀደም ሲል ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia