ሞስኮ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት እንዲቆም እና ንግግር እንዲጀመር ጥሪ አቀረበች

ሞስኮ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ግጭት እንዲቆም እና ንግግር እንዲጀመር ጥሪ አቀረበች "የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በምስራቅ ዲአርሲ እየተካረረና በመጀመሪያ እና ከሁሉም በላይ ሲቪሉን ህዝብ አደጋ ላይ እየጣለ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰበው ይገልጻል። ሞስኮ ግጭቱ በአፋጣኝ እንዲቆም እና የድርድር ሂደቱ እንዲጀመር ጥሪ ታቀርባለች" ያለው የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ፤ የሩሲያ ዜጎች በግጭቱ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik