ናይጄሪያ በአናምብራ ግዛት በሆቴል ስም የአጋቾች መሸሸጊያ ሆኖ የተገኘ ህንጻን አፈረሰች

ናይጄሪያ በአናምብራ ግዛት በሆቴል ስም የአጋቾች መሸሸጊያ ሆኖ የተገኘ ህንጻን አፈረሰች “ላ ክሩዝ ሆቴል” እየተባለ የሚጠራው ኡዶካ ጎልደን ፖይንት ሆቴል እና ክፍሎች የአፋኞች መናኸሪያ እንደነበር የአናምብራ ግዛት መንግሥት መግለጫ ገልጿል። ሆቴሉ በጥብቅ የታሸጉ ከ30 በላይ መቃብሮችን እንደያዘ ተነግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik