ደቡብ ሱዳን በተለያዩ የማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ የጣለችውን እገዳ አነሳች

ደቡብ ሱዳን በተለያዩ የማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ የጣለችውን እገዳ አነሳች ጊዜያዊ እገዳው ከጎረቤት ሱዳን የሚወጡ የጥቃት ምሥሎች በማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ ከመሰራጨታቸው ጋር ተያይዞ ነበር የተጣለው። መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ህዝቡ በማህበራዊ የትስስር ገጾች ላይ የተጣለው እገዳ በፍጥነት እንዲነሳ ያቀረበውን ጥያቄ የአፍሪካዊቷ ሀገር መንግሥት አድምጧል። እገዳው ለ90 ቀናት እንደሚቆይ ተገልጾ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik