ማርኮ ሩቢዮ ወደ ዩክሬን የሚደረገውን የገንዘብ ፍሰት ለማስቆም ሁሉንም የውጭ ዕርዳታዎች ማስቆማቸው ተሰማየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ለውጭ ዕርዳታ ፕሮጀክቶች የሚወጣውን ገንዘብ በሙሉ የሚያግድ አዲስ መመሪያ ማውጣቱን ይፋዊ ደብዳቤን ጠቅሰው በርካታ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ዶናልድ ትራምፕ ሁሉም የአሜሪካ የውጭ ዕርዳታ ፕሮግራሞች እንዲቆሙ የስራ አስፈፃሚ ትዕዛዝ መፈረማቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia