ፕሬዝዳንት ፑቲን የሩሲያ ወዳጅ ሀገራት የሩሲያን ቋንቋ የሚማሩበትን እድል ማስፋፋት አስፈላጊ ነው አሉ

ፕሬዝዳንት ፑቲን የሩሲያ ወዳጅ ሀገራት የሩሲያን ቋንቋ የሚማሩበትን እድል ማስፋፋት አስፈላጊ ነው አሉ "አሁን ባለንበት ደረጃ ይህንን ስራ ማሳደግ አስፈላጊ ነው፤ ከእስያ፣ ከአፍሪካ እና ከደቡብ አሜሪካ ዋና ዋና ሀገራት ጋር የቢዝነስ ትብብራችንን ለማስፋፋት ያለንን እቅድ ከግምት ውስጥ ባስገባ መልኩ" ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik