ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመናጋገር ዝግጁ ሆነው " ምልክቶችን እየጠበቁ ነው" በማለት ክሬሚሊን አስታወቀ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመናጋገር ዝግጁ ሆነው " ምልክቶችን እየጠበቁ ነው" በማለት ክሬሚሊን አስታወቀ ሩሲያ በጦር መሳሪያ መቀነስ ዙሪያ ከአሜሪካን መንግስት ጋር የነበረውን ድርድር እንዲጀመር ማድረግ አስፈላጊ ነው በማለት እያሰበች ነው። ይሄ ፍላጎት የመላው አለም እና የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ነው በማለት ክሬሚሊን አፅንኦት ሰጥቶበታል። የክሬሚሊን ቃልአቀባይ እንዳስታወሱት ድርድሩ የተገታው በሩሲያ ተነሳሽነት አይደለም አሁንም " ኳሱ በአሜሪካ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመናጋገር ዝግጁ ሆነው " ምልክቶችን እየጠበቁ ነው" በማለት ክሬሚሊን አስታወቀ ሩሲያ በጦር መሳሪያ ቅነሳ ዙሪያ ከአሜሪካ መንግስት ጋር የነበረው ድርድር እንዲጀመር አስፈላጊ ነው ብላ ታስባለች። ይሄም የመላው አለም እና የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ፍላጎት ነው ሲል ክሬሚሊን አፅንኦት ሰጥቶበታል። ድርድሩ የተገታው በሩሲያ ተነሳሽነት እንዳልነበር ያስታወሱት የክሬሚሊን ቃል አቀባይ፤ አሁንም "ኳሱ በአሜሪካ ሜዳ ውስጥ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia