የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የራሱን መገበያያ ድህረገፅ እና ባለ 24 ወለል ነዋና መስሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የራሱን መገበያያ ድህረገፅ አስተዋወቀ በተጨማሪም ባለ 24 ወለል ዋና መስሪያቤት ግንባታን አስጀመረ ግንባታውን ያስጀመሩት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ኢሲኤክስ) ዋና ኃላፊ ወንድማገኝ ነገራ ናቸው። ሚኒስትሩ እንዳሉት ይህ ዋና መስሪያቤት ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት፤ የገበያ ማዘመንን የሚረዳ ፣ የውጭ ንግድን እና ተወዳዳሪ ይሆናል ብለዋል።እንደ ኢሲኤክስ ዋና ስራ አስኪያጅ ፤ የሚገነባው የድህረገፅ መገበያያ ተደራሽነትን የሚያሻሻል እንዲሁም በግልፅነት ላይ የተመሰረተ የምርት ጥራትን የሚያረጋግጥ ነው።አሁን ላይ 26 አይነት ምርቶችን በማገበያየት ላይ የሚገኘው ኢሲኤክስ የንግድ ሰረአቶችን በማዘመን አዳዲስ ምርቶችን እየጨመረ ይገኛል ብለዋል ዋና ስራአስኪያ። አክለውም ይሄ የድህረ ገፅ ንግድ የዲጂታል ኢትዩጵያን 2025 አንዱ አካል ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የራሱን መገበያያ ድህረገፅ እና ባለ 24 ወለል ነዋና መስሪያ ቤት ግንባታ አስጀመረ ግንባታውን ያስጀመሩት የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ኢሲኤክስ) ዋና ኃላፊ ወንድማገኝ ነገራ ናቸው። ዋና መስሪያ ቤቱ ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንደሚገጠምለት እና የገበያ ማዘመንን፣ የውጭ ንግድ እና ተወዳዳሪነትን እንደሚያግዝ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።እንደ ኢሲኤክስ ዋና ስራ አስኪያጅ፤ የሚገነባው የድህረገፅ መገበያያ ተደራሽነትን የሚያሻሻል  እንዲሁም በግልፅነት ላይ የተመሰረተ የምርት ጥራትን የሚያረጋግጥ ነው።አሁን ላይ 26 አይነት ምርቶችን በማገበያየት ላይ የሚገኘው ኢሲኤክስ የንግድ ሰረአቶችን በማዘመን አዳዲስ ምርቶችን እየጨመረ ይገኛል ብለዋል ዋና ስራአስኪያ። አክለውም ይሄ የድህረ ገፅ ንግድ የዲጂታል ኢትዩጵያን 2025 አንዱ አካል ነው ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia