የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የምትገኘውን የትሞፌዬቭካ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የምትገኘውን የትሞፌዬቭካ መንደርን ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀሚኒስቴሩ በሳምንታዊ መግለጫው ካነሳቸው ሀሳቦች መሀከል⏺ ባሳለፍነው ሳምንት ከ12,815 በላይ ወታደሮችን የዩዩኩሬን ጦር አጥቷል።⏺ ባሳለፍነው ሳምንት ስምንት የቡድን ጥቃቶች በዩክሬን የጦር ማእከላት ላይ ተደርገዋል።⏺ ከጥር 10-16 የሩሲያ ወታደሮች ኖቮዬጎሮቭካ ፣ ዛፕድኖዬ ፣ ፔትሮቭፓቭሎቭካ ፣ ቮዚቪዝህንካ ፣ ቮልኮቮ ፣ ሶሌኖዬ ፣ ቲሞፍዬቭካ ፣ ሼቭቼንኮ እና ቭሬምዬቭካ መንደሮችን ነፃ አውጥቷቸዋል።⏺ 17 የዩክሬን ጦር አባላት እጅ ሰጥተዋል።⏺ የሩሲያ አየር መከላከያ ስረአት 5 ሀመር ጋይድድ ቦምብ እና 17 ባለብዙ ሮኬት ተኳሽ ሼሎችን መጥቶ መጣሉን አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የምትገኘውን የትሞፌዬቭካ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀሚኒስቴሩ በሳምንታዊ መግለጫው ያነሳቸው ሀሳቦች፦⏺ ባሳለፍነው ሳምንት ከ12,815 በላይ ወታደሮችን የዩኩሬን ጦር አጥቷል።⏺ ባሳለፍነው ሳምንት ስምንት የቡድን ጥቃቶች  በዩክሬን የጦር ማእከላት ላይ ተደርገዋል።⏺ ከጥር 10-16 የሩሲያ ወታደሮች ኖቮዬጎሮቭካ፣ ዛፕድኖዬ፣ ፔትሮቭፓቭሎቭካ፣ ቮዚቪዝህንካ፣ ቮልኮቮ፣ ሶሌኖዬ፣ ቲሞፍዬቭካ፣ ሼቭቼንኮ እና ቭሬምዬቭካ መንደሮችን ነፃ አውጥተዋል።⏺ 17 የዩክሬን ጦር አባላት እጅ ሰጥተዋል።⏺ የሩሲያ አየር መከላከያ ስረአት 5 ሀመር ጋይድድ ቦምብ እና 17 ባለብዙ ሮኬት ተኳሽ ሼሎችን መጥቶ ጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia