የኢትዩጵያ አየር መንገድ አዲስ 777 ቦይንግ የእቃ መጫኛ አውሮፕላን መቀበሉን በትላንትናው እለት አሳወቀ

የኢትዩጵያ አየርመንገድ አዲስ 777 ቦይንግ የእቃ መጫኛ አውሮፕላን መቀበሉን በትላንትናው እለት አሳወቀአየርመንገዱ ይህ የጭነት አገልግሎት የሚሰጥ አውሮፕላን ማምጣቱ ድርጁቱን የሚሰጠውን አገልግሎት አቅም የሚያሻሻል፣ መተማመንን የሚፈጥር ፣ በአለምገበያ ላይ ያለውን ብቃት የሚያሳድግ ነው ብሏል። " ይህ አዲሱ የጭነት አውሮፕላን ያለንን ወሳኝ ሚና ፣ ሰፊ ኔትወርክ እና አቋሙ የማይዋዥቅ የደንበኞች አገልግሎት በማስቀጠል ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው። አውሮፕላኑ በመጀመሪያ ጭነቱ የሰብአዊ እርዳታዎችን ይዞ በመምጣት ለሌሎች አርአያ በሆነ መልኩ እና ለውጥ በሚፈጥር መልኩ የማህበራዊ ግዴታውን እየተወጣ ነው " በማለት አየርመንገዱ ገልጿል።ምስል አየር መንገዱ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የኢትዩጵያ አየር መንገድ አዲስ 777 ቦይንግ የእቃ መጫኛ አውሮፕላን መቀበሉን በትላንትናው እለት አሳወቀአየር መንገዱ የጭነት አውሮፕላኑ የድርጁቱን አገልግሎት አሰጣጥ አቅም የሚያሻሻል፣ መተማመንን የሚፈጥር እና በአለም ገበያ ላይ ያለውን ብቃት የሚያሳድግ ነው ብሏል። "ይህ አዲሱ የጭነት አውሮፕላን ያለንን ወሳኝ ሚና፣ ሰፊ ኔትወርክ እና የማይዋዥቅ የደንበኞች አገልግሎት በማስቀጠል ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው። የጭነት አውሮፕላኑ በመጀመሪያ በረራው የሰብዓዊ እርዳታዎችን ይዞ በመምጣት ለሌሎች አርአያ በሆነ እና ለውጥ በሚፈጥር መልኩ የማህበራዊ ግዴታውን እየተወጣ ነው " በማለት አየርመንገዱ ገልጿል።ምስል ከአየር መንገዱ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia