ኬኒያ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ክትባቱን መስጠት ልትጀምር መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ኬኒያ በኤምፖክስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ክትባቱን መስጠት ልትጀምር መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀየኬኒያ የጤና ሚኒስትር ከአጋሮቹ ባደረገው ትብብር አማካኝተን የኤምፖክስ ክትባት ዘመቻ ለመስጠት እቅዱን በማጠናቀቅ ላይ ነው። በክትባቱ ለበሽታው ተጋላጭ የሆነ እንደ ሹፌሮች ፣ የጤና ባለሙያዎች እና በተጓዳኝ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል በማለት በኬናያ የጤና ሚኒስትር የህብረተሰብ ጤና የፕሮፌሽናል ስታንዳርድ ዋና ፀሀፊ የሆኑት ማሬ ሙሪኪ ተናግረዋል። ሙሪኪ እንደተናገሩት ይህ የክትባት አገልግሎት እየተደረገ ያለውን መከላከያ ፣ የተቀናጀ ቅኝት ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ጥራት ያለውን ህክምና ውስጥ ተካቶ የሚሰጥ ነው ። ኬኒያ የኤምፖክስን ክትባት ለመስጠት ከብዙ አጋሮች ጋር አብራ እየሰራች ሲሆን ለህዝቡ ግንዛቤ ለመፍጠር በሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች በተለይም ተጋላጭ ቡድኖች ላይ ትኩረት አድርጋ እየሰራች ነው። በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ በመሆኑ ፤ ውጤታማ የሆነ በጥንቃቄ የተዘጋጀውን የሶስተኛ ትውልድ ክትባት ፤ ቅድሚያ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ላለው እና የህክምና ባለሙያ በመሰጠት እንደሚጀመር ከፍተኛ የጤና ባለሙያ የሆኑት ሱልታኒ ማቴንደቸሮ ተናግረዋል። ቀደምሲል ሙሪኪ እንደተናገሩት በኬኒያ በኤምፖክስ በሽታ የተያዙ ሰዎች ባለፈው ሳምንት ቁጥሩ በአምስት ጨምሮ ጠቅላላው 36 የደረሰ ሲሆን እስካሁን የአንድ ሰው ሞት ተመዝግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik