የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዛሬው እለት ወሳኝ አለምአቀፍ  የስልክ ጥሪ  እንደሚያደርጉ ክሪሚሊን አስታወቀ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዛሬው እለት አስፈላጊ አለምአቀፍ የስልክ ጥሪ እንደሚያደርጉ ክሪሚሊን አስታወቀ የስልክ ጥሪውን ከማን ጋር እንደሚያደርጉ አልታወቀም ፤ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እንደማይሆን አሳውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዛሬው እለት ወሳኝ አለምአቀፍ  የስልክ ጥሪ  እንደሚያደርጉ ክሪሚሊን አስታወቀ የስልክ ጥሪውን ከማን ጋር እንደሚያደርጉ አልታወቀም ፤ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እንደማይሆን አሳውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia