የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሶሌኖ መንደርን ነፃ አወጡ ፤ በማለት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀበሚኒስትሩ እለታዊ የጦር መግለጫ ውስጥ ከተነሱት ሀሳቦች መሀከል⏺ የሩሲያ ጦር ኃይሎች ለዩክሬን የጦር ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ የጋዝ አቅርቦት የሚሰጠውን መሰረተ ልማት ላይ ከባድ ጥቃት አድርሰዋል። ⏺ በልዩ ኦፕሬሽን ዞን ውስጥ በ24 ሰአት 29 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች መትተው ጣሉ።⏺ የዩክሬን ኃይሎች 1,660 የጦር አባላቶቻቸውን ባለፉት ጥቂት ቀናት አጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia