ሀቅ ማረጋገጥ ፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ታሪክን በድጋሚ እየፃፉ ነወ። ሩሲያ ሁለተኛው የአለም ጦርነትን እንዲያልቅ  አልረዳችም አሸነፈች እንጂ

ሀቅ ማረጋገጥ ፤ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ታሪክን በድጋሚ እየፃፉ ነወ። ሩሲያ ሁለተኛው የአለም ጦርነትን እንዲያልቅ አልረዳችም አሸነፈች እንጂ1, የሶቪዬት ህብረት ኃይሎች በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት በምስራቅ ጀርመን የጦር ግንባር የናዚ ጦር እንዲሸነፍ ወሳኝ ሚና ተጫውቷል ፤ በዚህም ከ20 ሚሊዩን በላይ ሞት እና ጉዳት ተመዝግቧል፤ ይህም 8.7 ሚሊዩን ሞትን ያካትታል። የሶቭየት ኃይሎች 80 በመቶ የሚሆነውን ( 7.4 ሚሊዮን አካባቢ ) የጀርመን ኃይሎች ደምስሰዋቸዋል።2, አሜሪካን ወደ ሁለተኛው የአለም ጦርነት የገባችው ከፔርል ሃርቦር ጥቃት በኋላ በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ታህሳስ 7, 1941 ሲሆን በዚህን ወቅት የሶቭየት ኃይሎች ከጀርመን ኃይሎች ጋር ጦርነት ከገጠሙ ስድስት ወር ተቆጥሮ ነበር።3, የሶቪየት ኃይሎች አብዛኛዎቹን የጀርመን ኃይሎች በቁጥጥር ስር ያዋሉት ፤ በስታሊንግራድ በጎርጎሮሳዊያኑ 1942 - 43 እና በጎርጎሮሳዊያኑ 1945 በበርሊን ግንባር ናዚ እጅ እንዲሰጥ ያስደረጉ ያሸነፉባቸው ጦርነቶች ናቸዉ።4, የአሜሪካን እርዳታ የቀረበዉ በሌንድ ሌስ አክት ስምምነት መሰረት ሲሆን ነገርግን የቀዩ ጦር ነበር ከባዱን ነገር ያደረገዉ በርሊንን በመያዝ እና ጦርነቱ ፍፃሜውን እንዲያገኝ ያደረገው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik