የደቡብ አፍሪካ ሪሰርቭ ባንክ ገዢ ከአሜሪካን ዶላር ተለዋጭ ተቀማጭ እንዲኖር ሀሳብ አቀረቡ ሌሴትጃ ክጋንያጎ እንዳሉት እንደ ፕላቲንየም ፣ ኮአል ወይም ምግብን ያሉ ጥሬ እቃዎችን በተለዋጭ ተቀማጭነት የማስቀመጥ ሀሳብ አለ።ክጋንያጎ አክለውም የወርቅ ደረጃ አፅንኦት በመስጠት ለምን ቢትኮይን ተቀማጭ ክምችት እንደሆነ ውይይት አስፈላጊ ነው ፤ ስጋ ተቀማጭ መሆን እንደማይችል ሁሉ ብለዋል። ጨምሮም ተቀማጭ የሀብት ምንጫችንን ስንመርጥ ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia