የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት በርእደ መሬትጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ

የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት በርእደ መሬትጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙበአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉትን የጎበኙት የህዝብ ተወካዩች የአደጋውን ሰለባዎች ለማቋቋም በቂ ጥረት አለመደረጉን ታዝበዋል። ይህ ከጤና ፣ ማህበራዊ ልማት ባህል ና እስፖርት እና ከውጭ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴዎች የተወጣጣ ቡድን ምልከታውን ያደረገው በአፋር ክልል ነው። የአደጋው ሰለባዎች ያሉበትን ጉድለቶች የተገነዘቡት የህዝብ እንደራሴዎች በመጠለያ እንዲሁም የምግብ እና ውሀ አቅርቦቶች ላይ ማሻሻያ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል። የአካባቢው ሀላፊዎች በበኩላቸው በድንገተኛ አደጋው ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ እየሰሩ መሆኑን አስረድተዋል።ምስል የህ/ተ/ም ማህበራዊ ትስስር ገፅ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት በርእደ መሬትጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙበአደጋው ምክንያት የተፈናቀሉትን የጎበኙት የህዝብ ተወካዩች የአደጋውን ሰለባዎች ለማቋቋም በቂ ጥረት አለመደረጉን ታዝበዋል። ከጤና፣ ማህበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት እና ከውጭ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴዎች የተወጣጣ የፓርላማ ቡድን በአፋር ክልል ነው ምልከታውን ያደረገው። የአደጋው ሰለባዎች ያለባቸውን ጉድለቶች የተገነዘቡት የህዝብ እንደራሴዎች በመጠለያ እንዲሁም የምግብ እና ውሀ አቅርቦቶች ላይ ማሻሻያ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል። የአካባቢው ሀላፊዎች በበኩላቸው በድንገተኛ አደጋው ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ እየሰሩ መሆኑን አስረድተዋል።ምስል የህ/ተ/ም ማህበራዊ ትስስር ገፅ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia