የምዕራባውያን ህገወጥ ድርጊቶች በአፍሪካ ለሽብርተኝነት ሁኔታዎችን ፈጥረዋል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ መልዕክተኛው ተናገሩ

የምዕራባውያን ህገወጥ ድርጊቶች በአፍሪካ ለሽብርተኝነት ሁኔታዎችን ፈጥረዋል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ መልዕክተኛው ተናገሩበተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ መልዕክተኛ ቫሲሊ ኔቤንዚያ ፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካ ሽብርተኝነት ለመዋጋትን በተመለከተ ባካሄደው ስብሰባ ላይ ፤ በአፍሪካ ሽብርተኝነት መበራከት በምዕራባውያን ወታደራዊ እርምጃዎች በተለይም በጎርጎሮሳውያኑ 2011 በሊቢያ በተደረገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ሲሉ ወቀሱ። "የመከላከል ኃላፊነት" በሚል ሰበብ የሊቢያ መንግስትና ኢኮኖሚ እንዲፈርስ አድርገዋል" ሲሉ ገልጸው እንዚህም ድርጊ ለሽብርተኝነት መስፋፊያ ቦታ ፈጥረዋል ብለዋል።የቀድሞ የቅኝ ግዛት ኃይሎች ሽብርተኝነትን መዋጋት በሚል ሽፋን ስር በአፍሪካ የወታደሮቻቸውን መገኘት በማስቀጠላቸውም ትችት አቅርበዋል። "እነዚህ ምዕራባውያን ሀገራት ሽብርተኝነትን መዋጋት የሚባሉት ተግባራት ውጤታማ አለመሆናቸው በግልጽ እየታየ ስለሆነ መገኘታቸው ከእንግዲህ ተቀባይነት የለውም" ብለዋል።ኔቤንዚያ በተጨማሪም ምዕራባውያን ለዩክሬን ስለሰጧቸው የጦር መሳሪያዎች ለወንጀለኛ እና ለአሸባሪ ቡድኖች እንደሚደርሱ መገለጹን ጠቅሰው ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የምዕራባውያን ህገወጥ ድርጊቶች በአፍሪካ ለሽብርተኝነት ሁኔታዎችን ፈጥረዋል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ መልዕክተኛው ተናገሩበተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ መልዕክተኛ ቫሲሊ ኔቤንዚያ ፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በአፍሪካ ሽብርተኝነት መዋጋትን በተመለከተ ባካሄደው ስብሰባ ላይ፤ በአፍሪካ ሽብርተኝነት እንዲበራከት የምዕራባውያን ወታደራዊ እርምጃዎች በተለይም በጎርጎሮሳውያኑ 2011 በሊቢያ የተደረገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ሲሉ ወቅሰዋል። "የመከላከል ኃላፊነት" በሚል ሰበብ የሊቢያ መንግስትና ኢኮኖሚ እንዲፈርስ አድርገዋል" ሲሉ ገልጸው እነዚህ ድርጊቶች ለሽብርተኝነት መስፋፊያ ቦታ ፈጥረዋል ብለዋል።የቀድሞ የቅኝ ግዛት ኃይሎች ሽብርተኝነትን መዋጋት በሚል ሽፋን ስር በአፍሪካ የወታደሮቻቸውን መገኘት በማስቀጠላቸውም ትችት አቅርበዋል። "እነዚህ ምዕራባውያን ሀገራት ሽብርተኝነትን ለመዋጋት የሚያከናውኑት ኦፕሬሽን ውጤታማ አለመሆኑ ግልጽ ስለሆነ መገኘታቸው ከእንግዲህ ተቀባይነት የለውም" ብለዋል።ኔቤንዚያ በተጨማሪም ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚሰሰጡት የጦር መሳሪያ ለወንጀለኛ እና ለአሸባሪ ቡድኖች እንደሚደርሰ መገለጹን ጠቅሰው ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ ጠይቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia