የኤም 23 አማፂያን በምስራቅ ኮንጎ የምትገኘው ቁልፍ የንግድ ከተማ ሚኖቫን መቆጣጠራቸው ሪፖርቶች ገለፁ

የኤም 23 አማፂያን በምስራቅ ኮንጎ የምትገኘው ቁልፍ የንግድ ከተማ ሚኖቫን መቆጣጠራቸው ሪፖርቶች ገለፁበሰሜን ኪቩ ግዛት በማሲሲ አካባቢ ከነበረው የተፋፋመ ውጊያ በኋላ የኤም 23 አማፂያን የሚኖቫን ከተማ መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። አሁን ላይ ከሚኖቫ በስተደቡብ በሰባት ኪሎሜትር ርቀት ላይ ወደምትገኘው ካሉንጉ ከተማ እየገሰገሱ ነው።በአማፂያኑ ቁጥጥር ስር ከመዋሏ በፊት ሚኖቫ ከግማሽ ሚሊዩን በላይ ነዋሪዎች ለሚኖሩባት እና የሰሜን ኪቩ ግዛት መቀመጫ ለሆነችው የጎማ ከተማ የንግድ አቅራቢ ነበረች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik