#sputnikviral | ታዋቂው የኬኒያ ደራሲ ለአሜሪካው ፕሬዝዳንት ያቆመላቸው ሀውልት የመፀዳጃ አገልግሎትንም ጨምሮ ይሰጣል ተባለ ይህ ሀውልት ትራምፕ በጎርጎሮሳዊያኑ 2018 ላደረጉት አፀያፊ ንግግር አፍሪካውንና ስለ አፍሪካውያን ያለውን አመለካከት ላንፀባረቀበት አመፅ የተሞላበት ንግግር በሽሙጥ የሰጠ ምላሽ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia