የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት ማራኪ ባርኔጣውን ለውበት ብቻ የለበሱ ይመስሎታል? እንዳይሳሳቱ ይህ ባርኔጣ ብቻ አይደለም ከባርኔጣም በላይ ነዉ

የአሜሪካን ቀዳማዊ እመቤት ማራኪ ባርኔጣውን ለውበት ብቻ የለበሱ ይመስሎታል? እንዳይሳሳቱ ይህ ባርኔጣ ብቻ አይደለም ከባርኔጣ በላይ ነዉ ሜላንያ ትራምፕ በቄንጠኛ ባርኔጣቸው በሞርታል ኮምባት ተብሎ በሚጠራው ጌም ላይ ኩንግ ላኦ የሚባለውን የሻኦሊን ቄስ መስለዉ በህዝብ ታይተዋል። ሜላኒያ ባርኔጣቸውን ለውበት ሲሆን የተጠቀሙበት አክተሩ ግን ብቸኛ የመዋጊው ባርኔጣው ነበር። አሁን ላይ ባለው አቋማቸው ቀዳማዊ እመቤቷ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የበላይ ጠባቂዎች ውስጥ የመገኘት እድላቸው ከፍተኛ ነው ። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የአሜሪካ ቀዳማዊ እመቤት ማራኪ ባርኔጣውን ለውበት ብቻ የለበሱ ይመስሎታል? እንዳይሳሳቱ ይህ ባርኔጣ ብቻ አይደለም ከባርኔጣም በላይ ነዉ ሜላንያ ትራምፕ በቄንጠኛ ባርኔጣቸው ሞርታል ኮምባት ተብሎ በሚጠራው ጌም ላይ ኩንግ ላኦ የሚባለውን የሻኦሊን ቄስ መስለው በህዝብ ታይተዋል። ሜላኒያ ባርኔጣቸውን ለውበት ሲሆን የተጠቀሙበት አክተሩ ግን ብቸኛ የመዋጊው ባርኔጣው ነበር። አሁን ላይ ባለው አቋማቸው ቀዳማዊ እመቤቷ  የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የበላይ ጠባቂዎች ውስጥ የመገኘት እድላቸው ከፍተኛ ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia