የቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ጋር በነበራቸው ንግግር የቻይና- ሩሲያን ግንኙነት ወደ ላቀ ከፍታ ለመውሰድ እና የውጭ ችግሮችን በጋራ ለመጋፈጥ ያላቸውን ዝግጁነት አሳወቁ በሩሲያ እና ቻይና በጋራ የሚሰሩ ስራዎች በአለምአቀፍ ጉዳዩች ላይ ያላቸውን የማረጋጋት ሚና ከፍተኛ ነው በማለት ፑቲን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia