ቻይና ሚስጥራዊ ነው የተባለ አዲስ የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል የመጨረሻ ሙከራ አካሄደች

ቻይና ሚስጥራዊ ነው የተባለ አዲስ የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል የመጨረሻ ሙከራ አካሄደች በፕሮጀክቱ ላይ የተሳተፉ ሳይንቲስቶች እንደተናገሩት፤ የቻይና አየር በአየር ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች የህዝቦች ነፃ አውጪ ጦር አየር ኃይል ጥብቅ የአፈፃፀም መስፈርቶችን ለማሟላት፤ ከፍተኛ የሙቀት ሙከራዎችን እንዳካሄዱ የሳውዝ ቻይና ሞርኒንግ ፖስት ጋዜጣ ዘግቧል። ይህ የሚስጥራዊ ጦር መሳሪያውን መኖር በተመለከተ የመጀመርያው ይፋዊ ማረጋገጫ ነው። ይህም በአሁኑ ሰዓት የበረራ ሙከራዎችን በማድረግ ላይ የሚገኘው ቢ-21 ስውር የቦምብ ጄትን ጨምሮ፤ በአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላኖች ላይ ከዚህ በፊት የተለየ ስጋት ሊፈጥር የሚችል እንደሆነ ተነግሯል። ፎቶ፦ ሙሉ የሚሳኤል ፕሮቶታይፕ የመጨረሻ ግምገማ ዝርዝር በቻይንኛ ቋንቋ በሚጻፈው ኢኪዩፕመንት ኢንቫይሮንሜንታል ኢንጂነሪንግ ጆርናል ላይ ታትሟል። © CCTVበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik