ትራምፕ ረዳቶቻቸው ከፑቲን ጋር የስልክ ጥሪ እንዲያሰናዱ ማዘዛቸው ተሰማ የስልክ ንግግራቸው ከሲመታቸው ጥቂት ቀናት በኋላ ሊካሄድ እንደሚችል የመረጃ ምንጮቹን ጠቅሶ ሲኤንኤን ዘግቧል። ውይይቱ በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም በመሪዎቹ መካከል በሚቀጥሉት ወራት የፊት ለፊት ግኑኝነት የሚደረግበትን እድል ማመቻቸት ላይ እንደሚያተኩር ዘገባው ጠቁሟል። በውይይቱ ቀን ዙርያ እስካሁን ስምምነት ላይ እንዳልተደረሰ ሲኤንኤን አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia