ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ መኪኖች ወደ ጋዛ ሰርጥ ለመግባት በራፋ ድንበር ማቋረጫ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ኡንርዋ አስታወቀ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች የእርዳታ እና ስራዎች ኤጀንሲ (ኡንርዋ) ሀላፊ ፊሊፔ ላዛሪኒ "4,000 የእርዳታ የጭነት መኪናዎቻችን፤ ግማሾቹ ምግብ እና ዱቄት የያዙ፤ ወደ ፍልስጤም ግዛት ለመግባት ተዘጋጅተዋል" ብለዋል። ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማህበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ነውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia