ሁቲዎች በእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ላይ ጥቃት ሰነዘሩ
18:08, 18 ጥር 2025
ሁቲዎች በእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ላይ ጥቃት ሰነዘሩአንሳር አላህ በሚል ስያሜው የሚታወቀው የሁቲ ንቅናቄ ቴል አቪቭ በሚገኘው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል። ጥቃቱ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ የመጣ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik

Sputnik Africa
Африка общий