የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን የኢነርጂ እና ፋይናንስ ሴክተር የሚመሩ ሁለት ባለስልጣናትን ሾሙ

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት የሀገሪቱን የኢነርጂ እና ፋይናንስ ሴክተር የሚመሩ ሁለት ባለስልጣናትን ሾሙ የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖ፤ ካርላ ሉቬራ የገንዘብ ሚኒስቴርን እና ኢስቴቫኦ ፓሌ ደግሞ የማዕድን ሀብትና ኢነርጂ ሚኒስቴርን እንዲመሩ አርብ ዕለት ሹመዋል። ሉቬራ ከ2020 ጀምሮ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር በመሆን እንዲሁም በሞዛምቢክ ባንክ በዳይሬክተር ቦታዎች አገልግለዋል። ፕሬዝዳንቱ የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች መለያየተቻውን አስታውቀዋል። በ2020 የሞዛምቢክ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ኢኤንኤች ሊቀመንበር እና የብሔራዊ ማዕድን ዳይሬክተር ሆነው ያገለገሉት ፓሌ፤ እንደ ቶታል ኢነርጂ እና ኤክሶን ሞቢል ካሉ ኩባንያዎች ጋር የጋዝ ፕሮጀክቶችን እንደገና ለመጀመር ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik