ፈረንሳይ በ2025 በጋ ወቅት በሴኔጋል የሚገኘውን ቋሚ የጦር ሰፈሯን ለመዝጋት እንዳቀደች የመገናኛ ብዙሃን ዘገቡ

ፈረንሳይ በ2025 በጋ ወቅት በሴኔጋል የሚገኘውን ቋሚ የጦር ሰፈሯን ለመዝጋት እንዳቀደች የመገናኛ ብዙሃን ዘገቡ "የፈረንሳይ ጦር ከሴኔጋል የሚወጣበትን መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ የውይይት ምዕራፍ ላይ እንገኛለን። እኔ ልል የምችለው በ2025 በጋ ወቅት በሴኔጋል ቋሚ የፈረንሳይ ጦር ሰፈር እንደማይኖር ነው" ሲሉ መገናኛ ብዙሃን ያጣቀሷቸው የፈረንሳይ ጦር ምንጭ ተናግረዋል። የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ፤ ሀገራቸው በ2025 መጀመሪያ የውጭ የጦር ሰፈር እንቅስቃሴዎችን እንደምታስቆም በታህሳስ ወር መገባደጃ ላይ ባደረጉት ንግግር አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik