የእስራኤል ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ካቢኔ በጋዛ ተኩስ ለማቆም እና ታጋቾችን ለመልቀቅ ከሃማስ ጋር የተደረገውን ስምምነት ማፅደቁን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ ሃማስ የመጀመሪያዎቹን ታጋቾች እሁድ እንደሚለቅ የኔታንያሁን ፅህፈት ቤት ጠቅሰው ምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia