በቡርኪናፋሶ እየተገነባ ያለው የቶማስ ሳንካራ መቃብር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 የመጀመሪያ ግማሽ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል በማለት የግንባታው አርክቴክት ተናገሩ

በቡርኪናፋሶ እየተገነባ ያለው የቶማስ ሳንካራ መቃብር በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 የመጀመሪያ ግማሽ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል በማለት የግንባታው አርክቴክት ተናገሩ በማክሰኞ እለት አርክቴክት ዲያቤዶ ፍራንሲስ ኬሬ፤ ከቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሪማታለባ ጄን ኢማኑኤል ኦድራኦጎ ስለ መቃብሩ ግንባታ እና በአጠቃላይ ስለ ቶማስ ሳንካራ ማስታወሻ ተነጋግረዋል። አርክቴክቱ የቶማሰ ሳንካራ ማስታወሻ፤ ቶማስ ሳንካራን ለአፍሪካውያንም ሆነ ለአለም የሚያስተዋዉቅ ትልቅ የፓን አፍሪካ ስፍራ ይሆናል የሚል ህልም እንዳላቸው ገልፀዋል። መንግስታቸው ይህንን አይነት ማስታወሻ እንደ የቱሪስት መዳረሻ ቦታ በማልማት የሀገሪቱን ብሄራዊ እሴቶች የማሳደግ ፍላጎት እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፖሊሲያቸውን ባቀረቡበት ወቅት ተናግረው ነበር።በቶማስ ሳንካራ መታሰቢያ ስፍራ 87 ሜትር የቶማስ ሳንካራ ታወር፣ የመቃብር ስፍራ፣ ወደ ባንጋር ዌኦጎ የከተማ ፓርክ የሚወስድ የገመድ ላይ የመኪና አገልግሎት እና ወደ ኡጋዱጉ የሚወስድ አረንጓዴ ቀበቶን ጨምሮ 15 የተለያዩ ማእከሎችን ለመገንባት ታቅዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik