ሩሲያ እና ማእከላዊት አፍሪካ በደህንነት ጉዳዩች ላይ አብረው መስራታቸውን ይቀጥላሉ በማለት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድማር ፑቲን እና በ ማእከላዊት አፍሪካ አቻቸው ውይይት ወቅት የተነሱ ሀሳቦች፦⏺ በሀገራቱ መሀከል ያለው የንግድ እንቅስቃሴ ባለፈዉ አመት ከስምንት እጥፍ በላይ ጨምሯል፤ ይህም መልካም ነገር ሲሆን አሁንም ከሚጠበቀው አንፃር ውጤቱ አነስተኛ ነው።⏺ ሩሲያ ለማእከላዊ አፍሪካ የሰብአዊ እርዳታ ማቅረቧን ትቀጥላለች፤ ይህም የስንዴ መላክን ያካትታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia