የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ልቮቭ ክልል ስትረዪ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን ግዙፉን የመሬት ውስጥ የጋዝ ማከማቻ ግቢ መምታታቸው  የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ

የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ልቮቭ ክልል ስትረዪ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን ግዙፉን የመሬት ውስጥ የጋዝ ማከማቻ ግቢ መምታታቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀእንደ ሚኒስቴሩ ገለፃ ፤ ይህ ጥቃት ዩክሬን በምእራባውያን አታሲምስ እና ስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን በመጠቀም ፤ የቱርክስትሪሚን የጋዝ ማስተላለፊያ ለማስተጓጎል በማቀድ በደቡብ ሩሲያ ኮምፕረሰር ጣቢያ ላይ ላደረሰችው ጥቃት የተሰጠ ምላሽ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ልቮቭ ክልል ስትረዪ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን ግዙፉን የመሬት ውስጥ የጋዝ ማከማቻ ግቢ መምታታቸው  የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀእንደ ሚኒስቴሩ ገለፃ ፤ ጥቃቱ ዩክሬን በምእራባውያን አታካምስ እና ስቶርም ሻዶ ሚሳኤሎችን የቱርክስትሪሚን የጋዝ ማስተላለፊያን ለማስተጓጎል በማቀድ በደቡብ ሩሲያ ኮምፕረሰር ጣቢያ ላይ ላደረሰችው ጥቃት የተሰጠ ምላሽ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia