በእስራኤል - ሀማስ መሀከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት  እቅድ ዋና ዋና ሀሳቦች ስፑትኒክ በተመለከተው ሰነድ መሰረት

በእስራኤል - ሀማስ መሀከል የተደረገው የተኩስ አቁም ስምምነት እቅድ ዋና ዋና ሀሳቦች ስፑትኒክ በተመለከተው ሰነድ መሰረት▫እስራኤል ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት 8, 2023 በኋላ የተያዙ 1000 እስረኞችን የምትለቅ ሲሆን ፤ ይህ ከጥቅምት 7, 2023 በፊት የነበሩትን አይመለከትም▫ ዘጠኝ የታመሙ እና የቆሰሉ ታጋቾች ከጋዛ የሚለቀቁ ሲሆን በምትኩ 110 ሞት የተፈረደባቸው ፍልስጤማውያን ነፃ ይሆናሉ▫ የመጀመሪያው ምእራፍ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ለ42 ቀናት ይቆያል ፤ በዚህም ግዜ 33 እስራኤላውያን አጋቾች ይለቀቃሉ ▫ ስምምነቱ በእስር ቤቶች እና በማቆያዎች ውስጥ የሚገኙ የፍልስጤማውያን እስረኞችን መለቀቅ ያካትታል።▫ እስራኤል ቀስ በቀስ ጋዛን እና ግብፅን ከሚያዋስነው ፊላዴልፊ ኮሪደር በመጀመሪያው ዙር የተኩስ አቁም ስምምነት ወቅት ወታደሮቿን ታስወጣለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik