#sputnikviral | የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች ክብረበዓል እና የማስታወሻ ቀን ፤ መሰዋትነትን እና አድንቆት የማንፀባረቂያ ቅፅበትበቀድሞው አጠራር የናይጄሪያ ጦር ኃይሎች ቀን በየአመቱ በጥር 7 ታስቦ ይውላል። በዚህ ቀን በህይወት ያሉት እና በመጀመሪያው የአለም ጦርነት ፣ በሁለተኛው የአለም ጦርነት እና በናይጄሪያ የእርስ በእርስ ዉጊያ ላይ ህይወታቸው ያለፈ የጦር አባላት ጭምር ታስበዉ ይውላሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia