የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የዩክራንካ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ

የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ውስጥ የምትገኘውን የዩክራንካ መንደር ነፃ ማውጣታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀበዛሬው እለት ጠዋት የሩሲያ ታጣቂ ጦር ለዩክሬንን የጦር ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ የሚያግዙ የጋዝ እና የኃይል መሰረተልማቶች ላይ የቡድን ጥቃት መፈፀሙን በዚህም በእቅድ ይዞት የነበረውን የማእከሉን ድብደባ ማሳካቱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር በመግለጫው አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik