የሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚክሃል ሚሹስቲን በቬትናም ጉብኝታቸው ወቅት ያመጧቸው ዋና ዋና ውጤቶች

የሩሲያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚክሃል ሚሹስቲን በቬትናም ጉብኝታቸው ወቅት ያመጧቸው ዋና ዋና ውጤቶች⏺ ሩሲያ የቬትናምን የብሄራዊ የኑክሌር ኃይል ዘርፍን በመፍጠር ሂደት ውስጥ ለመሳተፍ ዝግጁ ነች⏺ ሞስኮ ለቬትናም የዘይት አቅርቦትን ለመጀመር ፣ ወደ ፈሳሽነት የተለወጠ የተፈጥሮ ጋዝን እና ለምርት ሂደተ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን እንዲሁም አዲስ የኃይል ፕሮጀክቶችን ለማልማት ዝግጁ መሆኗን⏺ ሩሲያ እና ቬትናም የሁለትዩሽ የንግድ ግንኙታቸውን ለማሳደግ እና የምርት ልውውጣቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል ⏺ ሞስኮ እና ሃኖይ የባቡር እና የመርከብ ግንኙነቶችን ለማልማት እንዲሁም የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሳደግ ተስማምተዋል⏺ ሩሲያ ቬትናም የብሪክስ አጋር ሀገር መሆን እንደትችል ለማመቻቸት ⏺ ሁለቱም ሀገራት በኢስያ ዋና የንግድ ማእከላት ላይ ያላቸውን ከፍተኛ ትብብር ለመቀጠል ተስማምተዋልበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik