የማእከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ ጉብኝት ሞስኮ ገቡ

የማእከላዊ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ለይፋዊ ጉብኝት ሞስኮ ገቡፋኡስቲን አርቼንጅ ቶኡድራ ሞስኮው አየር ማረፊያ ሱደርሱ በሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሀል ቦግዳኖቭ እና በሩሲያ የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አምባሳደር በሆኑት ሌኦን ዶዶኖ ፖኡናጋዛ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።እንደ ሩሲያ ኤምባሲ መግለጫ ቶኡዱራ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የሩሲያን እና የ ማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በኢኮኖሚ ፣ በደህንነት እና በሰብአዊ ጉዳዩች ላይ ያላቸውን ትብብር አንስተው ይወያያሉ ። የአፍሪካዊቷ ሀገር መሪ ለጉብኝታቸው ከሶስት እስከ አራት ቀን የሚሆን ፕሮግራም ተይዞለታል። የመጨረሻው የፑቲንን እና ቶኡድራ ስብሰባ የተካሄደው በጎርጎሮሳዊያኑ ሀምሌ 2023 በሴንት ፔተርስበርግ በተካሄደው የሩሲያ- አፍሪካ ጉባኤ ወቅት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik