የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ፤ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ፣ ከአሜሪካ ጋር ስላላቸው ግንኙነት እና የዩክሬን ቀውስ አስመልክቶ ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች 

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰርጌ ላቭሮቭ ፤ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ፣ ከአሜሪካ ጋር ስላላቸው ግንኙነት እና የዩክሬን ቀውስ አስመልክቶ ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች ከአሜሪካን ጋር ያለውን ግንኙነት አስመልክቶ ፦ ላቭሮቭ የአሜሪካን እና የአርመን እስትራቴጂካዊ ስምምነት የሚመለከተው ውሳኔ የሉአላዊነት ጉዳይ ነው በማለት አስረድተዋል። ላቭሮቭ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት ማሰባቸውን አስመልክቶ ግሪንላንድን ሀሳብ ማክበር አስፈላጊ መሆኑን ተናገሩ። ላቭሮቭ " የምፈልገውን አድርጋለሁ" የሚለውን የምእራባውያን የዲሞክራሲ ትርጉም ተቹ ፤ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሊንከን የተናገሩትን ከምእራባውያን ሀገሮች ፖሊሲ ጋር አብሮ የማይሄዱትን ሀገራት " ከጠረቤዛው ስለማስወገድ" ንግግራቸውን ዋቢ በማድረግ ነው ላቭሮቭ አፅንኦት በመስጠት የተናገሩት በመከባበር እና በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተውን የ ሞስኮ እና ቤጂንግ ግንኙነት ሌሎች ሀገራትን በአለም ላይ ይህንን እንዲያከብሩ ማድረግ አስፈላጊ ነው። በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዙሪያ ላቭሮቭ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዩክሬን ቀውስ ለመፍታት ከመሬት ላይ ካለው ሁኔታ መጀመር አለበት የሚለውን ሀሳብ በደስታ ትቀበላለች፤ ነገርግን ሩሲያ ከበአለ ሲመታቸው በኋላ የሚኖረውን የትራምፕ የመጨረሻ ሀሳብ እየጠበቀች ነው። ላቭሮቭ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኔቶ ወደ ምስራቅ እየተስፋፋሁ አይደለም ብሎ ዋሽቷል ብለው ያመኑ የመጀመሪያው የምእራባውያን መሪ ናቸው። ላቭሮቭ እስካሁን ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ቡድን ምንም አይነት የስብሰባ እቅድ አለመስማታቸውን ነገርግን ከበአለ ሲመታቸው በኋላ ሊያገኟቸው ከፈለጉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።🪖 በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ ላቭሮቭ እንደገለፁት ሩሲያ ለዩክሬን የደህንነት መተማመኛ ለመስጠት ዝግጁ መሆኗን ግን ስፋት ያለውን የደህንነት ጉዳይ በተመለከተ ለመንደሮች መፍትሄ መስጠት አለበት። ላቭሮቭ ቱርክ የወዲፊቱን የዩክሬን ድርድሮች የማጋጀት እቅድ እንዳላት ተናግረዋል። ላቭሮቭ የዩክሬኑን መሪ ዜሌንስኪ ትክክለኛነት "የተለየ ጉዳይ" ነው በማለት በባለፈው መሪው የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎችን በተመለከተ የሰጡት መግለጫ ተቀባይነት የሌለው የቋንቋ አጠቃቀም አለው ብለዋል። ላቭሮቭ የባይደንን የዩክሬን ጥምረት ናፖሊዩን እና ሂትለር በሩሲያ ላይ ካደረጉት ጥምረት ጋር በማወዳደር "ታሪክ ራሱን ደገመ ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik