እንዳያመልጦ፦ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ሰፋ ያለ ጋዜጣዊ መግለጫ በዛሬው እለት ይሰጣሉ 5:30 ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የጎርጎሮሳውያኑን 2024 የውጭ ፖሊሲ ውጤቶችን የሚገመግሙ ሲሆን የ2025 የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አቅጣጫዎችንም ያስቀምጣሉ።የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፤ መተግበሪያችንን ያውርዱበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia