የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቶኡድራ ነገ ሞስኮ ይገባሉ

የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቶኡድራ በነገው እለት ወደ ሞስኮ ይጓዛሉ በማለት ቃል አቀባያቸው ተናገሩ ፋውስቲን አርቼንጅ ቶኡድራ ሩሲያን በሚጎበኙበት ወቅት የሩሲያን ፕሬዝዳንት ፑቲንን ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፤ በማለት የምእራብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ጨምረው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቶኡድራ ነገ ሞስኮ ይገባሉፋውስቲን አርቼንጅ ቶኡድራ በጉብኝታቸው ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ይገናኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia