የጥር 5 የዓለም ዓበይት ዜናዎች ፦

የጥር 5 የዓለም ዓበይት ዜናዎች ፦ በትላንትናው እለት በኮምሮስ ደሴቶች 33ቱ የፓርላማ መቀመጫዎች ላይ የሚወስን የፓርላማ ምርጫ የተካሄደ ሲሆን ውጤቱ በሚቀጥለው ሳምንት የሚታወቅ ይሆናል እንደ ብሄራዊ የምርጫ ኮሚሽን ገለፃ የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንስፔ ጠቅላይ ሚኒስትር አልዛ አማዶ ቫዝ መልቀቂያዋን ለፕሬዝዳንት ካርሎስ ቪላ ኖቫ አቀረበች ምከንያቷም በፕሬዝዳንታዊ ድንጋጌ መሰረት ለፕሬዝዳንቱ ሳታሳውቅ በእቅድ ውስጥ ያለውን የካቢኔ ዝርዝር ያለጊዜው ማሳተሟን በመጥቀስ ነው። የማእከላዊ ባንክ ሀላፊ ለአዲስ ጠቅላይ ሚኒስቴርነት እንዲሆኑ ተሹመዋል። የጋናው ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ ፤ የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትን የገንዘብ ድጋፍ ፕሮግራምን መሰረት በማድረግ ሰባት የሚኒስትሮች ቢሮዎችን አጠፉ ። የዙምባብዌ ማእከላዊ ባንክ ለ ዜድአይጂ የሰጡት እገዛ በጥር 1 533 ዶላር መድረሱን አስታወቁ ፤ ከቀናቶች በፊት ባለቀዉ የጎርጎሮሳውያኑ አሮጌ አመት ያሰመዝገቡት ክብረወሰን የወርቅ ምርት ተጠቅሷል ፤ የማእከላዊ ባንክ ሀላፊ የሆኑትን ጆን ማንጉዳይ በመጥቀስ ሰንደይ ሜል ጋዜጣ እንደዘገበዉ። በካሊፎርንያ በተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 24 መድረሱን የሎስአንጀለስ የሞት መዝጋቢ መስሪያቤት ጠቅሶ ኤቢሲ ኒውስ ዘግቧል። የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች በደቡባዊ ሊባኖስ ተደጋጋሚ የአየር ጥቃቶችን መፈፀማቸውን ኤንኤንኤ የዜና ኤጄንሲ ዘገበ። በሩሲያ እና ቻይና መሀከል ያለው ንግድ በ1.9 በመቶ በማደግ 244.8 የሆነ አዲስ ክብረወሰን በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 ማስመዝገቡን የቻይና የገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ። ትራምፕ እንደሚያስቡት ሩሲያን ከሁሉም የቀድሞ የዩክሬይን ግዛቶች ክሬሚያን ጨምሮ "ማፈናቀል" የማይታሰብ ነው በማለት እንደሆነ የትራምፕ ብሄራዊ የደህንነት አማካሪ ሚካኤል ዋልትዝ ተናገሩ ፤ ጨምረው ብዛት ያላቸው የአለም መሪዎች ይህንኑ እየተረዱ ነው ብለዋል። በቤልጅየም የሶስት ቢሊዩን ዩሮ የማህበራዊ ዋስትና ፈንድን መቀነስ ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ተካሄደ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik